Made by Devi AI By using this website, you agree to the following terms and conditions

አሚኮ ሬድዮ Amhara Radio

የቀጥታ ስርጭት

አገልግሎቶች

የላቀ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!

1

የቀጥታ ስርጭት

2

ልዩ ልዩ መሰናዶዎች

3

ሁነቶች

ልዩ መሰናዶዎች

ወቅታዊ እና አሰታፊ የሆኑ ልዩ ልዩ መሰናዶዎችን በማቅረብ አንቱታን አትርፈናል፡፡ ከኛ ጋር የሚሠሩ ድርጅቶች የክልሉን አርሶ አደሮች በማግኘታቸው ዓላማቸውን አሳክተዋል፡፡

about

የቀጥታ ስርጭቱን ይከታተሉ፡፡

በመከታተል ይሳተፉ አብሮነትዎን ያረጋግጡ፡፡ የሚያደምጡት ብቻ ሳይሆን አሻራዎን የሚያበረክቱበት ድንቅ መድረክ፡፡

about

ደንበኞቻችን ስለኛ ምን ብለዋል?

ምስክርነት

አርሶ አደር ነኝ፡፡ አማራ ሬድዮን እየተከታተልኩ በግብርና ሥራዬ ምርታማነቴ አድጓል፡፡መሰናዶዎችን እወዳቸዋለሁ፡፡

አስማማው ፈረደ

አርሶ አደር

እየተማርኩ የአማራ ሬዲዮ ማዳመጥ እወዳለሁ። የተለያዩ ፕሮግራሞች እንድዝናና እና እውቀቴን እንዳሳድግ አድርጎኛለ፡፡

ሰላም

ተማሪ

ዳቦ በመጋገር እና በመሸጥ እየተዳደርኩ ነው፡፡ አማራ ሬድዮ አቅራቢዎች ቤተሰቦቼ ናቸው፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ ተከታትየዋለሁ፡፡ እወዳችኋለው፡፡

ሀብታም በግርማ

በግል ሥራ የተሰማራ

ስለአማራ ሬድዮ

ከ25 ዓመታት በላይ ሕዝቡን እያገለገለ ዘመናትን የተሻገረው ጣቢያችን በ801 ኪሎ ኸርዝ መካከለኛ ሞገድ እና በ6090 አጭር ሞገድ ይደመጣል፡፡ ኢዩተል ሳት ላይ Amhara Radio በሚል ስያሜ እንገኛለን፡፡

about